
Yemetsatu Awaj Negari Ministries, Ltd.
Proclaimer of the second coming of Jesus Christ Ministries. (PSCJC) It is a media company engaged in the production of television, web and radio content. We offer a range of services to our clients from content creation to distribution to advertising and promotion. Our team of experienced professionals has produced content for some of the world's most popular networks, and we continue to be at the forefront of new content production.
We strive to provide quality content that is engaging and entertaining. We take pride in our work and our team is passionate about creating the best content possible. We believe in creating content that is meaningful and relevant to our audience.
At YEMETSATU AWAJ NEGARI MINISTRIES LTD, we are dedicated to providing the highest quality media services and content to our clients. We are always looking for ways to improve our services and ensure that we are meeting the needs of our clients.
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ አገልግሎት.
የቴሌቭዥን ፣የድህረ-ገፅ እና የሬዲዮ ይዘቶችን በማዘጋጀት ላይ የተሰማራ የሚዲያ አገልግሎት ነው። ለደንበኞቻችን ከይዘት ፈጠራ እስከ ስርጭት እስከ ማስታወቂያ እና ማስተዋወቅ ድረስ የተለያዩ አገልግሎቶችን እናቀርባለን። ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የኢንተርኔት ይዘትን ያዘጋጃል። በተጨማሪም በአዲስ ይዘት ዝግጅቶቻችንን የምናቀርብ መሆናችንን እንቀጥላለን። እንዲሁም
ማራኪ እና አዝናኝ የሆነ ጥራት ያላቸው ዝግጅቶችን ለማቅረብ እንተጋለን። በስራችንም እንኮራለን እና ቡድናችን የሚቻለውን ምርጥ ይዘት ለመፍጠር ከፍተኛ ፍላጎት አለው። ስለሆነም ትርጉም ያለው እና ለታዳሚዎቻች ጠቃሚ የሆነ ይዘት በመፍጠር እናምናለን። በምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ አገልግሎት ከፍተኛ ጥራት ያለው የሚዲያ አገልግሎቶችን እና ይዘቶችን ለደንበኞቻችን ለማቅረብ ቆርጠን ተነስተናል። አገልግሎቶቻችንን የምናሻሽልበት እና የደንበኞቻችንን ፍላጎት የምናሟላ መሆናችንን ለማረጋገጥ ሁልጊዜ መንገዶችን እንፈልጋለን።

* The gospel of the Kingdom of God proclaimed and His rapture to be reminded to every person.
* የእግዚአብሔር መንግሥት ወንጌል እና መነጠቅ ለእያንዳንዱ ሰው እንዲታወስ ማወጅ።

* We offer a wide range of cameras and photography equipment, including DSLRs, mirrorless cameras, lenses, tripods, lighting equipment, and much more. We only sell products that we believe in and that we would use ourselves. We are committed to providing our customers with the latest and greatest in photography technology.
* በዓለም ላይ ያሉ ክርስ
* We offer a wide range of cameras and photography equipment, including DSLRs, mirrorless cameras, lenses, tripods, lighting equipment, and much more. We only sell products that we believe in and that we would use ourselves. We are committed to providing our customers with the latest and greatest in photography technology.
* በዓለም ላይ ያሉ ክርስቲያኖችን በተለይም የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ለክርስቶስ ዳግም ምጽአት በጥራት የወንጌል ትምህርት፣ በደቀመዝሙርነት፣ በስልጠና እና በሌሎች አገልግሎቶች ማንቃት።

Compassion
Humility
Love
Regard for community
Inclusivity and Respect for Diversity
Passion for Jesus’s second coming
ርህራሄ
ትሕትና
ፍቅር
ለማህበረሰብ ክብር በመስጠት
የብዝሃነት ልዩነትን ማክበርና ማካተት
የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት ሸክመኛ መሆን።