
በትኩረት ከምከታተላቸው ፕሮግራሞች ዋነኛው የእናንተ ፕሮግራም ነው። በተለይ ይህንን አገልግሎት እናንተ ትልቅ መስዋእትነት እየከፈላችሁ እንደምታገለግሉ ህዝቡ ቢረዳችሁ
እንዴት መልካም ነበረ።
በርቱ !

እኔና ቤተሰቤ በቁጥር አንድ የምናየውና ምርጫችን የሆነ ፕሮግራም ነው። በተለይም ደግሞ ለአገልግሎቴ መረጃን የማገኝበትም ስለሆነ ተጠቅሜበታለሁና እግዚአብሔር ያስፋችሁ ይባርካችሁም።

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪን አገልግሎት በርካታ ህዝብና የማውቃቸው ታዋቂ አገልጋዮች ሳይቀሩ እንዲሁም በውስጥም በውጭ ሃገራት ያሉ አገልጋዮችና ወገኖች በጉጉት ይከታተላችኋል። ሰፋ ባለ ሁኔታ ብትመጡ ደግሞ ተደራሽነቱና ውጤታማነቱ ከወዲሁ ያስታውቃልና በርቱ !
I General Feedback for YANM website